ቁመትን ለማሻሻልና የሰውነትን ቅርጽ ለማሳመር (STRETCHES TO IMPROVE YOUR POSTURE )

Share
Embed
  • Loading...
  • Published on:  Monday, October 26, 2020
  • እንደሚታወቀው በአለማችን በርካታ ቁጥር ያላቸው ማህበረሰቦች በእለት እለት የህይወታቸው ተግባራቸው በስራ ስፍራችን በምናደርገው የስራ ሂደት ውስጥ ልብ የማይባለው የአቀማማጣችን ሁኔታ ዲግሪውን የጠበቀ ስላልሆነ ከእለት ወደ እለት የአንገት፣የትከሻ ፣የወገብ እንዲሁም የጉልበታችን ጀርባ ጡንቻዎች በማኮራመትና በመጉበጡ ምክኒያት ተክለ ሰውነታችንን ከማበላሸታቸውም ባሻገር የቁመታችንን መጠን ይቀንሳሉ ።ስለዚህም የህንን ስልጠና ከእኔ ጋር በመከታተል ቁመናሆትን ያሳምሩ
  • Source: https://youtu.be/FTGHvAOiH-8
Loading...

Comment